This free survey is powered by

ICT Infrastructure

በኢ.ፌ.ዲ.ሪ የፍትህ ሚኒስቴር የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ማስተባበሪያ የ ICT Infrastructure የአጠቃቀም ሁኔታ ለማወቅ የተዘጋጀ መጠየቂያ ፎርም
0%
Exit Survey
 
 
1. የዋናውና የፍትህ ፅ/ቤቶችን facebook page እና ሌሎች ጠቃሚ ድህረ-ገፆችን ይጠቀማሉ ወይ?
 
Facebook page አልጠቀምም ግን ሌሎች ድህረ-ገፆችን እጠቀማለሁ
 
Facebook page እጠቀማለሁ ግን ሌሎች ድህረ-ገፆችን አልጠቀምም
 
Facebook page እና ሌሎች ድህረ-ገፆችን እጠቀማለሁ
 
 
 
2. ስለ ዐቃቤ ህግ መርጃ ስርአት(PIS) ምን ያክል ያውቃሉ?
 
በመጠኑ አውቃለሁ
 
በደንብ አውቃለሁ
 
ጭራሹኑ ሰምቼው አላውቅም
 
 
 
3. ዐቃቤ ህግ መርጃ ስርአት(PIS) ምን ያክል ጠቃሚ ነው ብለው ያምናሉ? ምክንያቱን ይግለፁ
   
 
 
 
4. በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ የመጠቀም ዝንባሌዎት ምን ያክል ነው?
 
አነስተኛ
 
መካከለኛ
 
ከፍተኛ
 
 
 
5. ለተራ ቁጥር 3 መልስዎ አነስተኛ ከሆነ ምክንያትዎን ይግለፁ
   
 
 
 
6.  Microsoft office Outlook በመጠቀም ዶክመንተ ይለዋወጣሉ ወይ?
 
አዎ
 
አይ
 
 
 
7. ለተራ ቁጥር 5 መልስዎ “አይ” ከሆነ ምክንያቶን ይግለፁ
   
 
 
 
8. Anti-virus በመጠቀም ኮምፒውተርዎን በአግባቡ ስካን ያደርጋሉ?
 
አዎ
 
አይ
 
 
 
9. መልስዎ “አይ” ከሆነ ምክንያቶን ይግለፁ
   
 
 
 
10. ከሚኒስተር መስሪያቤቱ ድህረ-ገፅ ላይ ወቅታዊ መረጃ የማግኘት ልምዶት ምን ያህል ነው?
 
አነስተኛ
 
መካከለኛ
 
ከፍተኛ
 
ጭራሹኑ የለም
 
በኢ.ፌ.ዲ.ሪ የፍትህ ሚኒስቴር የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ማስተባበሪያ
Share This Survey:          Survey Software Powered by  QuestionPro Survey Software